ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምሥራቅ ጐጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሎጀ/እና/ፋ/ዋ/ክፍል አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶቸ፣ ህትመት፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች ኤሌክትሮኒክስ /ቴሌብዥን  እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሳተም ይፈልጋል፡፡...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ ግብዓቶች ሎት1. ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የተዘጋጀ በርበሬ፣ የተዘጋጀ ሽሮ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የፈለገ ብርሀን ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (Apts) የግንባታ አገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 008/2018 የአብክመ በማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በካፒታ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በክልሉ ውስጥ የሚገኙ አካባቢዎችን የስነ-ምድር ጥናትና የካርታ ስራ እና የማእድን ፍለጋ ጥናት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-007/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጅ ቢሮ እና ማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት ሎት 1.የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት2.ፎቶ ካሜራ፣ ሎት3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት4.የመኪና ጎማ በግልፅ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግ/ቤት ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ2018/2019 ምርት ዘመን ለሁለተኛ ጊዜ ሎት 1. 5000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ ሎት 2. 5000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ የወጣ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ማለትም፡- ሎት 1. አትክልትና ፍራፍሬ፣ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት ማለትም፡- ሎት 1. 00 ጠጠር እና 01 ጠጠር፣ ሎት 2 ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፉ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን...