ጨረታ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ሎት 01∙ የተለያዩ ቪዲዮ ካሜራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን...

ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በመደበኛ በጀት ማስፈፀሚያ የውሃ እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዉል በመያዝ መግዛት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ቻግኒ ቅርንጫፍ ለአቶ ተዋቸው አምበሉ እና ወ/ሮ ጥሩነሽ ብርሃን ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለጸ መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች እስከ ዝርጋታው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን...

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዎችን በመሬት ሊዝ ጨረታ መመሪያ መሰረት ለተጫራቾች አወዳድሮ ማስተላለፍና ማልማት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን በመርዓዊ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ውስጥ ለሴክተር መ/ቤቶች 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ማርልኝ በዛ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ...

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስ/ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስ/ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ለሞጣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ምድብ 1∙ እስቴሽነሪ፣ ምድብ2∙ የዉሃ ግንባታ እቃዎች፣ ምድብ3∙ የመንገድ ጥገና ማሽን ኪራይ፣ ምድብ4∙...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1∙ የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት2∙ የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ...