ጨረታ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን  መሬት መምሪያ የመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቡድን በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1. ኤሌክትሮኒክስ፣ 2. ፓምፕ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተሉትን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ሎት1∙ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ሎት2 የፈርኒቸር ውጤቶች፣ ሎት3 የፅዳት እቃዎች ፣ ሎት4 የመኪና ጎማና መለዋወጫ...

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1...

ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ሎት3∙የጥበቃ የደንብ ልብስ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ደም ባንክ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ሎት1. የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ሎት2. የፅዳት ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፤ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ታከለ ማንዴ እና በአፈ/ተከሳሽ ሹመት አለኸኝ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ፣ በዳግማዊ ም/ክ/ከተማ አዲስ አምባ ቀበሌ የሚገኘውንና በአፈ/ተከሳሽ ሹመት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጐንደር ዞን በጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም፡- 1ኛ. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ሪዞ የማራቢያ ማሽን፣ LCD ፕሮጀክተር፣ ላፕቶፕ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሎት 1. G+2 ቢሮ ግንባታ መሃንዲስ ባወጣዉ የሥራ ዝርዝር እና ዲዛይን መሰረት የእጅ ዋጋ እና ጥሬቃን ጨምሮ...

ግልጽ  ጨረታ  ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሎት 4 የስፖርት እቃዎች...