ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ከብርሸለቆ እርሻ ጣቢያ መነሻዉ የሆነ ንፁህ ለምግብ የሚሆን በቆሎ ብዛቱ 10,000 (አስር ሽህ) ኩንታል ለመሸጥ በደብረ ብርሀን ዘር ማከማቻና ማበጠሪያ...
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 12/2018
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ኢንቴረር ስራ ሎት1. ስቱዲዮ ሀ እና ስቱዲዮ ለ የእንግዳ ማረፊያ ክፍል፤ ሎት2. ኀብር ስቱዲዮ እና ሎት3. መዋቢያ ክፍል...
ጨረታ
የተራዘመ ጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር ከተማ ትራፊክ ኮምፕሌክስ የማስፋፊያ ግንባታ የአሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ቡድኖች ቢሮ ህንጻ G+1፣የጀኔሬተር ቤት እና የሳይት ስራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማስገንባት አስፈላጊውን የሰነድ ዝግጅት በማጠናቀቅ...
ጨረታ
ሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ፣
በአፈ/ከሣሽ ሰላም ሆቴል ከቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ አነ ግዛቸው ፈጠነ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በግዛቸው ፈጠነ ቸኮል ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የሰሌዳ ቁጥር...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡበ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፋርጣ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ሎት 2 ለፋርጣ ወረዳ መንገድ ጽ/ቤት በአዲስና በነባር...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሎት 3....
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት ለተሁለደሬ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ የተቋራጭ ደረጃውን የሚያሟሉ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በኮዋሽ ፕሮጀክት ከተያዘ በጀት ለዉሃ ግንባታ አገልግሎት የሚዉሉ አቅርቦቶችን በግልጽ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የማዕከላዊ አርማጭሆ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የገዥና ንብረት አስተዳደር በመንግስት ግምጃ ቤት ለዉሃ ግንባታ አገልግሎት የሚዉሉ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በeTAS በጀት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ እና በመደበኛ በጀት የህንፃ ጽዳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከላይ...

