ጨረታ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አለምሸት መልሰውና እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ባለው የገንዘብ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ ኮንደሚኒየም የይዞታ ኮድ ቁጥር 109/2013 የቤት ቁጥር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ ወረዳ ፍ/ቤት እና በሸበል በረንታ ወረዳ መርገጭ ንዑስ ወረዳ ፍርድ ቤት የግ/ፋ/ን አስ/ደ/የስ/ ሂደት የ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን አገልግሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የሚያገለግል DGPS/GNSS የቅየሳ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ፍ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3 የህትመት ስራዎች፣ ሎት 4 በዉል የሚሰሩ ሎት 5...

የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ልማት ባንኪንግና ፋይናንሲንግ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ መሠረት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለውሃ ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የግንባታ እቃ፣ በሄልቬታስ ኢትዮጵያ በጀት የግንባታ እቃ እና የባዮ ጋዝ ሲሚንቶ...

ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ከሳሽ ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ አዋሣኙም በምሥራቅ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡበ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፋርጣ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት፣ ለፋርጣ ወረዳ ዉሃ ጽ/ቤት ለሰላም አስከባሪዎች እና ለጸጥታ አባላት ለሎጀስቲክ አገልግሎት የሚዉል ሎት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ ግርማ ሁነኛው እና አፈ/ተከሳሽ ጋሻው ምኒችል መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ ውስጥ በአቶ አባተ እንዳለው እና ወ/ሮ ጥሩወርቅ...