ጨረታ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ማርልኝ በዛ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ...

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስ/ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስ/ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ለሞጣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ምድብ 1∙ እስቴሽነሪ፣ ምድብ2∙ የዉሃ ግንባታ እቃዎች፣ ምድብ3∙ የመንገድ ጥገና ማሽን ኪራይ፣ ምድብ4∙...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1∙ የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት2∙ የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ዉራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበራት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በቻግኒ ከተማ ቀበሌ 01 ፣ ባለስድስት ወለል (B+G+6) ንግድ እና ማይክሮ...

የከተማ ቦታ ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአማኑኤል ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለ1ኛ (አንደኛ) ዙር የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 መሰረት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ ደጋረገ ሙሉ እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ በተከሳሽ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ ካርታ ቁጥር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ፓወር ኢን ኖሌጅ ገርልስ በ2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት  የነበረውን ክንውን የያዘ 2 ኬንት የወጭ ማረጋገጫ ሰነድ በውጭ ኦዲተሮች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት 1ኛ. የቢሮ እና የግቢ ጽዳት፣ 2ኛ. የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ 3ኛ. የኤሌክትሮኒከስ ጥገና እንዲሁም  4ኛ. የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዩን ኃላፊነቱ የተወሰነ አገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINACIAL MANAGEMENT SOFT...