ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ውስጥ የማክሰኝት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሎት 1 የደንብ ልብስ መግዛት እንዲሁም ሎት 2 ከሀምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በወረዳዉ ላሉ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና መለዋወጫ እቃ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የማዕከላዊ አ/ርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ለወረዳዉ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን...

ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን መሪ የተለያዩ ግዥዎችን ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሎት 3 የመኪና ጎማ...

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል የመኪና የጭነት ኪራይ ባሕር ዳር ደርሶ መልስ ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤትግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት አገልግሎት የሚውሉ 1.  ጄኔሬተር፣ 2. ቶታል አስቴሽን Total station እና 3ኛ. ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒየን ኃ.የተ የድርጅቱን የውስጥ አሰራር በዘመናዊ አሰራር ለማዘመን የወጣ ጨረታ ሎት1. ዩኒዮኑ የተለያዩ የስራ ክፍሎች ሶፍት ዌር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 2 የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት 3 የቴክስታይል ጋርመንት ዕቃዎች፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1 ዩኒየኑ ከአቀፋቸው መሰረታዊ ህ/ስ/ማህበራት ወደ ዩኒየኑ መጋዝን ድረስ የሰብል ማጓጓዝ ትራንስፖርት የአገልግሎት...