ጨረታ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ ሰማልኝ የኔው እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉነህ አድማስ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ወንድም፣ በምዕራብ እና በሰሜን መንገድ እንዲሁም...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሸገር እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት መንግት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መቅደስ ሽፈራው፣ በምዕራብ አለማየሁ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በመደበኛ በዉስጥ ገቢ እና Susan Thompson Buffet Foundation የበጀት ምንጭ ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማከላዊ ጎንደር ታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ 1hz-k79 አንቡላንስ መኪና መለዋወጫ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሚከተሉትን መስፈርቶች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የማዕ/ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የወገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ባሉት የፑል ንብረት ክፍል ያገለገሉ ዕቃዎች 1. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፒውተር፣ ፋክስ፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ቢሮና ስልጣን ኤጀንሲ ፅ/ቤት/የሰ/ጎ/ፖ/መምሪያ የ2018 በጀት አመት የሚውሉ እቃዎች ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የፅዳት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የእብናት ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት4 የደንብ ልብስ፣ ሎት 5 ለቢሮ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የሠከላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን ለወረዳችን ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 2 ፈርኒቸር በግልጽ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ዘዉዲቱ ሙሀመድ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ካሳ አለማየሁ መካከል ባለዉ የባል እና ሚስት ክርክር በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ቀበሌ 01 ልዩ ቦታዉ...