ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የፖሊስ ዋ/ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት1. የሰራዊት ደንብ ልብስ ፣ ሎት2. የተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ ሎት3. የጽህፈት መሳሪያ እና ሎት4. የጽዳት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ግዛቸው መንግስት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ አዘና ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የማዘጋጃ ቤት፣...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ስሜነህ እንዳለዉ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ግዛቸዉ አይኔ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አይሸሽም አለነ፣ በምዕራብ መንገድ፣...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሀይሌ መላክ እና በአፈ/ተከሳሽ አብነት መራ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ሚኒልክ ክ/ከተማ ቁጥር 42215 በቁጥር 33396/08 በካርታ ቁጥር 119 በአፈ/ተከሳሽ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታመቂያ

አፈ/ከሳሽ አይሸሽም ምህረት እና አፈ/ተከሳሽ አቶ አበራ ካሳ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፄ ቴወድሮስ ክ/ከተማ በአቶ አበራ ካሳ ስም በቦታ በቁጥር 3...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ገ/ኢ/ል/ት/መምሪያ የደባይ ጥላት ግን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ለሚያስገነበው G+4 የቢሮ ግንባታ በመደበኛ በጀት የጥናት እና ዲዛይን እንዲሁም የጨረታ ሰነድ ዝግጅት በግልጽ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የመገናኛ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው የዩኒየኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ በቁም የሚገኘውን ሁሉንም የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. ስኳር ማጓጓዝ በየዙሩ 1101 ኩ/ል ከመተሃራ ወደ ደብረ ታቦር እና ወረታ ከተማ በግልጽ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ጥላሁን ቢተው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ደረጃ የኔት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አበራ ተገኘ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ አስቻለዉ ይስማዉ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኔጌት ተረፈ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በከሳ ከተማ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ...