ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የዳንግላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለሴ/መቤቶች የተለያዩ ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት 2 የግንባታ ዕቃዎች፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን ከመደበኛ በጀት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአገው ግ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን ማለትም ህትመት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እስቴሽነሪ እና የመኪና ጎማ የመሳሰሉትን ግብዓቶች...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ወለላው በላይ እና ወ/ሮ ትዕግስት አበራ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፀ መኖሪያ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን  የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለማስተማሪያ ጥሬ ዕቃዎችን  እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው የምትሳተፉ ድርጅቶች በቀረበው...

ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ የመካነ ኢየሱስ የመጀሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀትና ከዉስጥ ገቢ ከሚገኝ በጀት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ ምድብ 1....

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ አስተዳደር ስር ላሉ መምሪያዎች አገልግሎት የሚዉሉ የእስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና ኢንሹራንስ እና ሶስተኛ ወገን እንዲሁም የቦርሳ እቃዎች በግልጽ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምእራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለምእ/ጐ/ም ዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን ሎት1. የጽ/ መሳሪያ፣ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት3. የፕሪንተርና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ቀለብና የምግብ ማብሰያ እንጨት፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር ማምረቻ ዕቃ፣ የግንባታ ማቴሪያሎች እና የጽዳት...

ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ

በባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የደቡብ አቸፈር ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤታችን የሚያስፈልግ አመታዊ ግዥ ማለትም ሎት 1. የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2. ህትመት፣ ሎት 3. የጽዳት ዕቃዎች፣...