ጨረታ

ለአራተኛ  ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔረዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/ የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን የውስጥ አሰራር በዘመናዊ አሰራር ላማዘመን የወጣ ጨረታ ሎት.1 ዩኒዮኑ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 15/2018 ዓ/ም በእንጅባራ ዩንቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ስራዎች ኢተርፕራይዝ ሎት 1. የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጅክት እንዲሁም ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች በዘርፉ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ አሞኘ በላይ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ታደሰ አድማስ መካከል ስለአለው የገንዘብ ክስ ክርከር ጉዳይ አፈ/ተከሳሽ የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው የአፈ/ተከሳሾች ንብረት የሆነ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ በጀት ለ2018 ዓ.ም በጀት አገልግሎት የሚውሉ በሎት አደራጅቶ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን  ወረዳ ቤት ፍርድ ቤት ሃገረ ሰላም ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጐጃም አስተዳደር ዞን ግብርና መምሪያ የአነደድ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የተለያዩ የግብርና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- ሎት 1 ፖሊተን ቲዩብ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የወልድያ ከተማ ውሃ አገልግሎት (ድርጅት) የአንድ ዓመት ማለትም  የ2017 ዓ.ም  በጀት ዓመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች በጋዜጣ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ዳግማዊ አንተነህ  እና በተከሣሽ እነ አስናቀች አባተ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በጣና ክ/ከተማ በአቶ አባተ ይመር እና በእ/ይ አማለድ ተገኘ ስም...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሻሁራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማለትም ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3 አላቂ የጽዳት እቃዎች እና ሎት...