ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጃዊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለጃዊ ወረዳ ሴ/መ ቤቶች ለ2018 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት1. ብትን ጨርቅ ፣ሎት2. የተዘጋጀ የደንብ ልብስ፣ ሎት3. የስፖርት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት የሚጠቀምባቸው  የአቅርቦት ግዥዎች ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ እቃ አቅርቦት ግዥ፣ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃ...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የስማዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 2 ፈርኒቸር የቢሮ እቃዎች እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም አስዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በወረዳችን ሥር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ከ2018 የመደበኛ በጀት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ...

ግልጽ የጨረታ ማስተወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የስራና ክህሎት ቢሮ የምሥራቅ ጎጃም ዞን የማቻክል ወረዳ የአማኑኤል ቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን ሎት 1. የጽህፈት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተሸከርካሪ ጥገና የአገልግሎት ግዥ እና የፎቶ ኮፒ፤የፕሪንተር እና የፋክስ ጥገና  የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስ/ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ለሞጣ ጤና አጠ/ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የጽዳት እቃዎች ፣ሎት2. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት3. ህትመት ፣ሎት4. የህንፃና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ግንባታ ከተያዘው የካፒታል በጀት ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ግንባታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምዕራብ ጎጃም ዞን /አካ/ አማራ ልማት ማህበር ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ተ.ቁ የዕቃው/አገልግሎቱ አይነት ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት የሚቀርብበት ቦታ 1 ማስታወሻ ደብተር ባለሪንግ ሲነር ላይን5*8 ቁጥር 800 ፍ/ሰላም 2 እስክርቢቶ ቢክ ኬንያ 1ኛው ፓኮ 16   3 ፍሊፕ ቻርት ሲነር...