ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የስራና ስልጠና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት አመታዊ የመኪና መለዋወጫ (እስፔርፓት )በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ1 ዓመት ውል በመያዝ መለዋወጫዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጐንደር ዞን ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ የታች ጋይንት ወረዳ አርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለከተማው አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሆኖ 1ኛ. የዲች ዘመናዊ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪዎች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ እና ሎት...
ጨረታ
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ስቴት ዩንቨርሲቲ ድንኳን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ...
ጨረታ
ለሁለተኛ ጊዜ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ እና የአደጋ ምላሽ ሥራዎች ዙሪያ ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ...
ጨረታ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳዳር የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተወሰነ የፕስትሪ ሶፍትዊር ለመጫን እንዲሁም ኮምፒዉተሮቹን ለማገናኘት የኔትወርክ ዝርጋታ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ...
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክህሎት ማዕከል በ2018 መደበኛ በጀት አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የስማዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለስማዳ ወረዳ ለፍትህ አካላት የቢሮ ግንባታ አገልግሎት የሚዉል በአልማ እና በመደበኛ...
ጨረታ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተሁለደሬ ወረዳ ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2. የጽዳት ዕቃዎች...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/02/2017
በአብክመ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን /ፑል/፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት በመ/ቤቱ የሚገኙ...