ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአምባሰል ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ:- ሎት 1 የጽህፈት መሳርያዎች፣ ሎት 2 የደንብ ልብስ አልባሳት፣ ሎት 3 ጽዳት እቃዎች፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እቃ ሎት 3...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ 2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም 3 የግንባታ እቃዎች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት የሚጠቀምበት የምግብ ማብሰያ ኪችን ቤት ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡- ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኙው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግምጃ ቤት ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመላሽ መኩሪያው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጀባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መኳንንት፣ በምዕራብ ማረልኝ በዛ፣ በሰሜን መንገድ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የእብናት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማዉ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች እንዲሁም ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች  ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማስቀረብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ኃ.የተወሰነ ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ለ2018 የምርት ዘመን በተለያዩ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ለሚሰበስበው...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር የማይዉል ሰብሎችና የተለያዩ ብጣሪዎችን ለመሸጥ የዘር ታግ ለማሳተም፣ ጥራቱን ጠብቆ ሊያጭድና ሊወቃ የሚችል የኮምባይን ሀርቨስተር ለመከራየት እና ከየወረዳዎች የተመረተዉን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች...