ፍትሕ እና አስተዳደር

“… ከስድስት ሰዎች አንዱ…”

ዓለም አቀፉ የአካል ጉዳተኞች መብት ኮንቬንሽን በአንቀጽ አንድ እንዳመላከተው አካል ጉዳተኝነት ለረጅም ጊዜ የአካል፣ የአዕምሮ ወይም የስሜት ሕዋሳት እክል የሚፈጠር ነው::  አካል ጉዳተኝነት በማህበረሰቡ...

የኅብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ

ኅብረት ሥራ ማህበራት  ሰዎች ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊ እና ሌሎች የጋራ ፍላጎቶቻቸውን ለማሟላት  እንዲሁም በተናጠል መፍታት የማይችሏቸውን ችግሮች በጋራ የሚፈቱባቸው ተቋማት  ናቸው:: ማህበራት አገልግሎት ሰጭ...

የጉዳት ካሳ

የጉዳት ካሳን ምንነት እና በኢትዮጵያ ሕግ እንዴት ይገለፃል? የዚህ ሳምንት የፍትሕ እና አስተዳደር አምዳችን ትኩረት ነው፤ ጉደዳዩን በተመለከተም በፍትሕ ቢሮ ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ ከሆኑት...

ራሱን የለወጠ ተቋም ይቀይራል

የፍትሕ ሥርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ እና የዳኝነት ነፃነትን የሚፈትኑ ተግዳሮቶችን በማስወገድ ፍርድ ቤቶች ገለልተኛ ሆነው የሚሠሩበትን መንገድ ለማጠናከር ባለፉት 10 ቀናት በአማራ ክልል ለሚገኙ  የፍርድ...

ሕጉ ስለውል ምን ይላል?

ውል ማለት በሁለት/ውል ሰጭ እና ውል ተቀባይ/ ወይም ከዚያ በላይ ባሉ ሰዎች መካከል ግዴታዎችን ለማቋቋም ወይም ለማስቀረት የሚደረግ ስምምነት እንደሆነ  የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...

በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተጠያቂዉ ማነው?

ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር እና በሕገ ወጥ መንገድ ዜጎችን ከሀገር ማሻገር የተለያዩ የወንጀል ዓይነቶች መሆናቸውን በ2007 ዓ.ም የወጣው አዋጅ ቁጥር 909/2009 ያመላክታል:: በጉዳዩ ዙሪያ የአማራ...

የፋይዳ ፋይዳዎች

ፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ አካላዊ /ባዮሜትሪክ/ እና የሥነ ሕዝብ /ዲሞግራፊክ/ መረጃን ከነዋሪዎች በመሰብሰብ አንድን ሰው በልዩ ሁኔታ በመለየት (ትክክለኛ መረጃ በመስጠት)፣ ለሁሉም አገልግሎት ሰጪዎች ማንነትን...

የአካባቢ ብክለት አዋጅ

የኢ.ፌዴ.ሪ ሕገ-መንግሥት በ1995 ለአካባቢ ደህንነት እውቅና እና ጥበቃ የሚሰጥ አዋጅ አውጥቷል:: አዋጁ  በአንቀጽ 44 ንኡስ አንቀፅ (1) ሁሉም ሰዎች ንፁህ እና ጤናማ በሆነ አካባቢ...

መጥሪያ እንዴት ይሰጣል?

ስለመጥሪያ ምን ያህል ግንዛቤ አለዎት? ከፍርድ ቤት አሠራር ጋር ተያይዞ በፍርድ ቤቱ በኩል የሚዘጋጅ ሕጋዊ ሰነድ እንደሆነ በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የፍትሐብሔር ጉዳዮች ዐቃቤ...

ዛቻ ምንድን ነው?

ዛቻ ማለት በሕግ አግባብ ሲታይ ማንም ሰው በሌላ ሰው ላይ ድንጋጤን ወይም ፍርሃትን በመፍጠር ለከባድ አደጋ ወይም ጉዳት መዳረግ  ነው:: ዛቻ በሕግ ያለውን ተጠያቂነት...

በዚህ እትም

- Advertisement -spot_img