ፍትሕ እና አስተዳደር

ውርስ እንዴት ይፈፀማል?

ሰላም የፍትሕ አምድ አንባቢዎቻችን! በዚህ ዕትም ስለውርስ አፈጻጸም በፍትሕ ሚኒስቴር ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከአቶ ስመኘው መንበሩ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደሚመለከተው አዘጋጅተነዋል:: የሕግ ባለሙያው እንዳብራሩት...

ለመልካም አገልግሎት አሰጣጥ መፍትሄው የቱ ነው?

“እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ” እንደሚባለው ከሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ በአማራ ክልል የተከሰተው የጸጥታ መደፍረስ ድሮም ቅሬታ ያላጣው የመንግሥት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት...

ግጭትን የመፍቻ ዘዴዎች

ግጭት ለሰው ልጆች አንዱ የሕይወት ገጽታ ቢሆንም በአግባቡ ተይዞ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል:: በአግባቡ ያልተያዘ ግጭት (unman- aged conflict) ከፍተኛ ጉዳትን ያስከትላል። ጉዳቱም ከንብረት ውድመት እስከ ክቡሩ የሰው ሕይወት መጥፋት...

በዚህ እትም

- Advertisement -spot_img