ፍትሕ እና አስተዳደር

የፍትሕ ሚኒሥቴር ሥልጣን እና ተግባር

የፍትሕ ሥርዓቱን በማጎልበት ረገድ ሁሉም የመንግሥት አካላት እና ኅብረተሰቡ የሚጫወቱት ሚና የማይናቅ ቢሆንም በዋነኛነት ግን ፍርድ ቤት፣ ዐቃቤ ሕግ እና ፖሊስ በዚህ ረገድ ዋናውን...

የማኅበራዊ ‘ሚዲያ’ አጠቃቀም

ማኅበራዊ ሚዲያዎችን /Facebook, Twitter, Telegram, YouTube, WhatsApp, Viber, /  በኃላፊነት  ጥቅም ላይ ማዋል ከተቻለ በርካታ ጠቀሜታዎች ያመሆኑንሏቸው  በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሕግ ምክር ማርቀቅ...

የተጓተቱት ፕሮጀክቶች

በደቡብ ጐንደር ዞን ፎገራ ወረዳ  በግብርና ሙያ ከሚተዳደሩ አርሶ አደሮች አንዱ እንደነገሩን በመስኖ የሚያለሙት አንድ ነጥብ አምስት ሄክታር /ስድስት ቃዳ/ የእርሻ መሬት አላቸው፡፡ አርሶ...

የገጠር መሬት የካሳ አከፋፈል

አርሶ አደሩ እና አርብቶ አደሩ ለኑሮው ዋስትና የሆነውን መሬት በነፃ የማግኘት መብት እንዳለው በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በአንቀፅ 40 ከንዑስ አንቀፅ 4 እስከ 8 ሰፍሯል፡፡...

እስከ 15 ዓመት የሚያስቀጣዉ ጥፋት

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ 591/2000 ላይ ማንኛውም ግለሰብ ከአንድ መቶ ሺህ ብር በላይ እንዲሁም ድርጅቶች ደግሞ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ በእጃቸው ማስቀመጥ...

ስለ አመክሮ ምን ያውቃሉ?

አመክሮ ማለት ምን ማለት ነው? ታራሚዎች በአመክሮ የሚለቀቁት ምን መስፈርቶችን ሲያሟሉ ነው?... አመክሮ የማይጠየቅባቸው የወንጀል ድርጊቶች የትኞቹ ናቸው? ለሚሉት ጥያቄዎች በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...

ካዳስተር ምንድን ነው?

ካዳስተር ማለት የመሬት ይዞታን መሠረት ያደረገ የመሬት መረጃ ሥርዓት ነው። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚንስቴር በማሕበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰፈረው የመሬት ባለይዞታው ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ...

የመድን ሕግ

የመድን ሕግ የሚባለው የመድን ውልን የሚዳኝ ሕግ ነው፡፡ የመድን ሕግ በግለሰብ ደረጃ ብቻ ሳይሆን ኅብረተሰቡን ሊጠቅሙ የሚችሉ በርካታ ጉዳዮችን አካቶ የያዘ እንደሆነ አቢሲኒያ ሎው...

የአዕምሯዊ ንብረት መብቶች

የአእምሯዊ መብቶች ባለስልጣን ሰነድ እንዳሰፈረው የሰው ልጅ የአእምሮ ሥራ ውጤት በሕግ እውቅና ተሰጥቶት ያደረ ጉዳይ ነው፡፡ ያም የአእምሯዊ ንብረት መብት በመባል ይታወቃል፡፡ አእምሯዊ ንብረት የሰው...

የውርስ ሕግ ምንድን ነው?

ስለውርስ ሕግ ምንነት እና ወራሽ ማን ነው? ስለሚለው  በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የፍትሐብሄር ጉዳዮች ባለሙያ አቶ እንደግ ሰውነትን ጠይቀናቸዋል:: እንደባለሙያው ማብራሪያ  የውርስ ትርጉም በሀገራችን...

በዚህ እትም

- Advertisement -spot_img