የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
34

በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮስሪ እቁብ ማህበር ሰብሳቢ አቶ አለኽኝ ልየው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አለኽኝ አይናለም 3ቱ ራሳቸው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ስልዩ መሃመድ፣ በምዕራብ የወንድም ቤት ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ የባንቹ ቤት መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ምህረት ፈረደ ሚስት በሆነችው በወ/ሮ ሻሽቱ ሽባባው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የሆነው በመነሻ ዋጋ ብር 3,734,856 (ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰላሳ አራት ሺህ ስምንት መቶ ሃምሳ ስድስት ብር) ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከመጋቢት 28/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ በማዋል ሚያዚያ 30/018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here