የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
29

በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ እንዲሁም 3ኛ ጠጄ መኩሪያ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ አዋሳኝ በምሥራቅ እረፍቴ አየነው፣ በምዕራብ ገደፋየ በላይነህ፣ በሰሜን መዝገቡ ጥሩነህ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት በካርታ ቁጥር 10277/2010 በአቶ አጉማስ መኩሪያ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,167,827 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ሰባት ብር) ስለሚሸጥ ከመጋቢት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ግንቦት 02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ተኛው በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here