የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
20

በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግ/ቤት ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘውን ቤት በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኘው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,569,020 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ሃያ ብር/ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም  ጨረታው ከሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ግንቦት 05/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here