ማስታወቂያ

0
9

የአረንጓዴ ፍትሕ ማጎልበት ማዕከል ቦርድ መር ድርጅት በሚል ስያሜ የበጎ አድራጎት ድርጅትና ድርጅቱ ሊጠቀምበት ያሰበዉ ዓርማ እንዲመዘገብ እና ሕጋዊ እውቅና እዲሰጥላቸዉ በማመልከቻ ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም የድርጅቱን ስም ና ዓርማዉን መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ10 (ለአስር) ተከታታይ የስራ ቀናት መቃወሚያውን ይዘው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትሕ ቢሮ የሰነዶች፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች ጉዳይ ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ እንዲቀርቡ እያሳወቅን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ የድርጅቱን ስም እና ዓርማዉን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

 

የአብክመ ፍትሕ ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here