ማስታወቂያ

0
10

ጉባላፍቶ ወረዳ የመተባበር የአካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን በሚል ስያሜ ሆኖ እንዲመዘገብ የካቲት 30/2018 በተፃፈ ማመልከቻ ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን ስያሜውንና አርማውን የሚቃወም ካለ መቃወሚያው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በሰሜን ወሎ ዞን ፍትህ መምሪያ በጉባላፍቶ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት የሰነዶችና ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና ጠበቆች የስራ ሂደት እንዲቀርቡ እያሳወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካላቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

 

የጉባላፍቶ ወረዳ ፍትህ ዋና ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here