ዋን አከር ፈንድ (One Acre Fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ፣ ጥራቱ የተጠበቀ፣ 8,100,604 የዋንዛ ዛፍ ዘር፣ በግምት (2,600) ኪሎ ግራም ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል። የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የቲን ቁጥር እና ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ዘሩ ንጹህ፣ ቀለሙ ፈካ ያለ ቡናማ፣ ያልተሸበሸበ እና በክልሉ ኳራንቲን ፅህፈት ቤት የተረጋገጠ መሆን አለበት።
- የናሙና ምርመራ ከአቅራቢው መጋዘን ናሙና ተወስዶ እስከ 6 ሳምንታት የሚወስድ የብቅለት ምርመራ (germination test) ይደረጋል።
- የጨረታ ማብቂያ ቀን June 11, 2026 ይሆናል፡፡
- ማሳሰቢያ ዝርዝር መረጃውን እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹን በስልክ ቁጥርዎ የምናጋራ ሲሆን፤ፍላጎት ያላችሁ አቅራቢዎች በስልክ ቁጥር 0920248701 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዋን አከር ፈንድ

