የዘንባባ የንብ እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች ልማትና ግብይት ኀ/ስ/ማ/ዩኒየን በበኩር በጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 50 ገጽ 34 ህዳር 15/2018 ዓ/ም ዕትም በወጣው ጋዜጣ በነበረበት የአሰራር ችግር ድጋፍ እና ክትትል ቢደረግለትም ከችግሩን ሊወጣ ባለመቻሉ በጠቅላላ ጉባኤ እንዲፈርስ የተወሰነ እና ከዩኒየኑ ሃብት እና ንብረት ከመከፋፈሉ በፊት የሃብት ወይም የገንዘብ ጠያቂ ካለ ማስረጃውን በመያዝ ከዩኒየኑ ጽ/ቤት እንዲወስድ የማስታወቂያ ጥሪ የተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ እስካሁን ድረስ ይገባኛል የሚል አልቀረበም፡፡ ስለዚህ የዩኒየኑ ሃብት እና ንብረቱን ከመከፋፈሉ በፊት የንብረት ጠያቂዎች ካሉ በዩኒየኑ ጽ/ቤት በአካል ቀርበው ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲወስዱ እንጠይቃለን፡፡
አድራሻ፡- ባሕር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ አሽርፍ ፋብሪካ ከዋናው አስፖልት መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 37 41 58 96 ወይም 09 18 01 57 47 ደውለው መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
የአብክመ የኀብረት ሥራ ኮሚሽን

