አትላስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን ባሶና ወራና ወረዳ ጉዶበረት ቀበሌ ልዩ ቦታው ታችሙሽ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| id | X | Y |
| 1 | 570593 | 1081644 |
| 2 | 571077 | 1081696 |
| 3 | 571237 | 1081467 |
| 4 | 571444 | 1081267 |
| 5 | 570716 | 1081155 |
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| ገብሩ ወንድፈር | ብሉ ናይል | ሀ/ገብርኤል ተስፋዬ | አየለ አድማሱ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

