ገመራ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን ባሶናወራና ወረዳ ጭራር ደብር ቀበሌ ልዩ ቦታ ተጉለት ዋጥ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| id | X | Y |
| 1 | 0565867 | 1074752 |
| 2 | 0565841 | 1074760 |
| 3 | 0565816 | 1074751 |
| 4 | 0565771 | 1074738 |
| 5 | 0565730 | 1074696 |
| 6 | 0565725 | 1074674 |
| 7 | 0565765 | 1074643 |
| 8 | 0565830 | 1074625 |
| 9 | 0565889 | 1074673 |
| 10 | 0565923 | 1074607 |
| 11 | 0565843 | 1074476 |
| 12 | 0566035 | 1074492 |
| 13 | 0566039 | 1074580 |
| 14 | 0566003 | 1074639 |
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| ወንዝ | መንገድ | የግለሰብ ማሳ | ወንዝ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

