ማስታወቂያ

0
12

ብራና ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  በሰሜን ሸዋ ዞን ባሶናወራና ወረዳ ጉዶበረት ቀበሌ ልዩ ቦታው ታችሙሽ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

id X Y
1 571077 1081696
2 571756.1 1081758
3 571912 1081260
4 571444 1081267
5 571237 1081467

 

 

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ተራራ አትላስ ብሉናይል ወንዝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here