የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች አስፈላጊውን የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሠራት ይፈልጋል፡፡
| ተቁ | የሥራ መደቡ መጠሪያ | ደረጃ | የመ/መ/ቁ | ደመወዝ | ብዛት | ዳይሬክቶሬት | የሥራ ቦታ | ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት | ተፈላጊ የሥራ ልምድ |
| 1. | የአረብኛ ከፍተኛ ሪፖርተር 3 | XIII | አሚ-1524 | በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት | 01 | አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት | አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት | በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ | · የመጀመሪያ ድግሪ 4 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
· ከአማርኛ በተጨማሪ፤ የአረብኛ ቋንቋ መስማት፣መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል |
| 2. | አረብኛ ከፍተኛ ሪፖርተር 2 | XII |
አሚ-1526 አሚ-1527 |
በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት | 02 | አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት | አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት | በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ | · የመጀመሪያ ድግሪና 3 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 1 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
· ከአማርኛ በተጨማሪ፤ የአረብኛ ቋንቋ መስማት፣መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል |
| 3. | የሶማሊኛ አዘጋጅ | XIV | አሚ-1540 | በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት | 01 | አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት | አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት | በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ | · የመጀመሪያ ድግሪና 5 ዓመት ወይም ሁለተኛ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
· ከአማርኛ በተጨማሪ፤ የሱማሊኛ ቋንቋ መስማት፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል |
| 4. | ሱማሊኛ ሪፖርተር 2 | IX | አሚ-1552 | በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት | 01 | አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት | አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት | በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ | · የመጀመሪያ ድግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ
· ከአማርኛ በተጨማሪ የሶማሊኛ ቋንቋ መስማት፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል |
| 5. | አፋርኛ ሪፖርተር 3
|
X በታሳቢ | አሚ-1505 | በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት | 01 | አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት | አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት | በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ | · የመጀመሪያ ድግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ
· ከአማርኛ በተጨማሪ የአፋርኛ ቋንቋ መስማት፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል |
| 6. | አፋርኛ ሪፖርተር 2 | IX | አሚ-1507 | በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ ስኬል መሠረት | 01 | አሚኮ አ/አበባ ኅብር ዝግጅት | አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት | በብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ በጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ በተግባቦት (ኮሙኒኬሽን) በስነ ጽሁፍ፣በቋንቋ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነትና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የሰለጠነ | · የመጀመሪያ ድግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ
· ከአማርኛ በተጨማሪ የአፋርኛ ቋንቋ መስማት፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችል/የምትችል |
ማሳሰቢያ፡–
- የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው በበኩር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
- አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አመልካቾች በእምነት ማጉደል በማጭበርበር ወይም በስርቆት ወንጀል ተከሰዉ ስልጣን ባለዉ አካል ተፈርዶባቸዉ የመቀጠር መብታቸዉን እንዲጠቀሙ ስልጣን ያለዉ ፍርድ ቤት የወሰነበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ኦርጅናሉን የትምህርትና የስራ ልምድ ለተጠየቀበት መደብ ብቻ የስራ ልምዳቸውን መረጃ ኦርጅናል ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከተጠቀሰዉ አግባብነት ያለው የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ውጭ ለምዝገባ የሚቀርቡ ሌሎች ማስረጃዎች ተቀባይነት አይኖራቸዉም፡፡
- አመልካቾች መልካም ስነ-ምግባር ያላቸው እና ከማንኛውም ደባል ሱስ የፀዱ፣ጥሩ ስብዕና ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
- ተወዳዳሪዎች በተመዘገቡበት የስራ መደብ ለምን ተቀጥረው መስራት እንደፈለጉ በጽሁፍ ገልፀው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አመልካቾች የሙያ ብቃት በሚያስፈልጋቸው የትምህርት ዝግጅት የብቃት ማረጋገጫ በማስታወቂያው በተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ልክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የሙያ ብቃት ምዘና ያልተጀመረባቸው የትምህርት መስኮች ከሚመለከተው ተቋም የሙያ ብቃት አለመጀመሩን ማስረጃ ካቀረቡ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- በግል ተቋማት የተሰራባቸው የስራ ልምዶች የሰራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማቅረብ ይገባል፡፡
- ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በሌላ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
- ከአንድ የስራ መደብ በላይ መመዝገብ አይቻልም፡፡
- አመልካቾች የምትመዘገቡበት ሊንክ በዌብሳይታችን ameco.et ማግኘት ትችላላችሁ ወይም ይህ ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ https://forms.gle/spV1tsyzhZkTf4ky5 መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናሳስባለን፣
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-226-50-07 ባህር ዳር ይደዉሉ፡፡
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ባህር ዳር

