በአፈ/ከሳሽ አስፋው ታሪክ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽጌጽነጽ ዳኛው ንብረት የሆነውን በግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በምሥራቅ አንካሸ ጏጉሳ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ፣በምዕራብ ውዱ ባብል፣ በሰሜን ኢትዮ ቴሌኮም፣ እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው መካከል የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,569,020,5(ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሽህ ሃያብር ከአምስት ሳንቲም) በማድረግ ጨረታውን ከሰኔ 22/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ለ30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም 3፡00 እስከ6 ፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት ይችላል ሲል ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
አዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት

