ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| የቅርንጫፍ ስም | የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረቱ አይነት | የቤቱ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ ቀንና ሰዓት |
| ዱርቤቴ ቅርንጫፍ | አቶ እንዳ ማው ብርሃኑ | አቶ እንዳላማው ብርሃኑ እና አቢዎት አበበ | የመኖሪያ ቤት እና ቦታ | 200 ካ.ሜ | 981,273.5 | ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም 5፡00 |
ማሳሰሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
- ሐራጁ የሚካሄድበት ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቾቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 582-230-783 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

