በአፈ/ከሳሽ ትግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስጌን ጌጡ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ቤት የሆነውን በካርታ ቁጥር 33422/08 ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 73,306,003.62 (ሰባ ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስድስት ሽህ ሶስት ብር ከስልሳ ሁለት ሳንቲም) በማድረግ ጨረታውን ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ለ30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ስለ ሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት ይችላሉ፡፡ በወቅቱ የጨረታ አሸናፊው ከተገኘም 1/4ኛውን ወዲያውኑ እንዲያስይዝ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት

