የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
11

በአፈ/ከሳሽ ወርቄ ዘላለም ቢራ ቤት የሚጣል የእቁብ ማህበር  እና በአፈ/ተከሳሾች 1. ቄስ አሰቡ ጌትነት፣ 2. አቶ ፋሲካው አስከመቸ ፣ 3. ወ/ሮ አለምፀሐይ አስማረ፣ 4. ወ/ሮ ቦሰና ስሜነህ፣ 5. ቄስ ገበየሁ ምህረት መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ 1ኛ. በቁጭ ከተማ ቀበሌ 01 በምሥራቅ ጌታሁን፣ በምዕራብ ቡሎክ፣ በሰሜን ቄስ አለ£ኝ እንዲሁም በደቡብ ቄስ ፍቃዱ የሚያዋስነው ስፋቱ 250 ካሬ ሜትር ያልተሟላ ሰነድ ያለው ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 620.000 (ስድስት መቶ ሃያ ሽህ ብር) ይሸጣል ፡፡ 2ኛ. በቁጭ ከተማ ቀበሌ 01  በምሥራቅ ወለላው፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ይዋጉ፣ በደቡብ አበባው ስፋቱ 5×19 ካሬ ሜተር በመነሻ ዋጋ ብር 504,942 (አምስት መቶ አራት ሽህ ዘጠኝ መቶ አርባ ሁለት ብር) 1ኛ. የተጠቀሰው ቤት በቀን ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡00 እና በ2ኛ. የተጠቀሰው ቤት በቀን ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 እስከ 9፡30 በጨረታ ይሸጣል፡፡  3ኛ. በቁጭ ከተማ 02 ቀበሌ አየሳ በምሥራቅ ደመላሽ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ምንባለ የሚዋስነው ስፋቱ 229.5 ካ.ሜ የተሰራ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 825,490 (ስምንት መቶ ሃያ አምስት ሺህ አራት መቶ ዘጠና ብር) ይሸጣል ፡፡  4ኛ. በቁጭ ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ ፈጠነች፣ በምዕራብ ጦቢያው፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ሙላቴ የሚዋስነው 500 ካ.ሜትር በመነሻ ዋጋ ብር 1,250,220 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃምሳ ሽህ ሁለት መቶ ሃያ ብር)  ይሸጣል፡፡ በ3ኛ. የተጠቀሰው ቤት በቀን ሐምሌ 27/2018 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡00 እና 4ኛ. የተጠቀሰወው ቤት ሐምሌ 27/2018 ከቀኑ 7፡00 እስከ 9፡30 ስለሚጫረት ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን ገንዘብ በፍ/ቤቱ ስም በማስያዝ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት  እንዲጫረቱ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የቁጭ ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here