በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1. አጉማስ መኩሪያ ፣ 2. ብርቱኳን ታከለ፣ 3.ጠጀ መኩሪያ መካከል ስላለው የገንዘብ የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 02 በምሥራቅ እረፍቴ አየነው፣ በምዕራብ ገደፋየ በላይነህ፣ በሰሜን መዝገቡ ጥሩነህ እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው ቤት በካርታ ቁጥር 10277/2010 በአቶ አጉማስ መኩሪያ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ ስለሚሸጥ ጨረታው ከሐምሌ 06/2018 እስከ ነሐሴ 5/2018 ዓ.ም 30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ከዋለ በኋላ ነሐሴ 06/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ//ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒአ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

