የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በበኩር ጋዜጣ ሰኔ 1/2018 ዓ.ም፤ በወጣዉ የአረብኛ ቋንቋ ከፍተኛ ሪፖርተር 2፤ የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- የአረብኛ ቋንቋ ከፍተኛ ሪፖርተር 2 ደረጃ XII መ.መ.ቁ አሚ-1525
| ተ/ቁ | የተወዳዳሪ ስም | ጾታ | የተግባር ፈተና ከ40% | የጽሁፍ/ንድፈ ሀሳብ ፈተና ከ40% | የቃል ፈተና ከ20% | ለጾታ
3% |
ለአካል ጉዳተኛ | ድምር
1ዐዐ% |
አስተያየት |
| 1. | አህላም መሃመድ አህመድ | ሴ | 38 | 37.5 | 19 | 3 | – | 97.5 | ተመርጠዋል |
በተሰጠው ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶ/ወ/ሮ/ሪት አህላም መሃመድ አህመድ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታውቃለን፡፡
ለኀብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ባህር ዳር

