ዳግማዊት አየነ በሰሜን ሸዋ ዞን በደብረ ብርሃን ከተማ በጠባሴ ክ/ከተማ አዲስ ገነት ቀበሌ ልዩ ቦታው ገነት ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| NO | EASTING | NORTHING | NO | EASTING | NORTHING |
| 1 | 552193.246 | 1070260.154 | 11 | 552026.687 | 1070261.785 |
| 2 | 552166.921 | 1070337.544 | 12 | 551978.659 | 1070223.639 |
| 3 | 552165.235 | 1070384.655 | 13 | 551931.699 | 1070216.2715 |
| 4 | 552116.7740 | 1070413.911 | 14 | 551902.625 | 1070245.451 |
| 5 | 552073.431 | 1070400.017 | 15 | 551863.204 | 1070226.9529 |
| 6 | 552084.899 | 1070375.025 | 16 | 551871.7046 | 1070193.0938 |
| 7 | 552067.303 | 1070333.405 | 17 | 551858.3856 | 1070086.996 |
| 8 | 552070.4630 | 1070329.201 | 18 | 551910.3888 | 1070075.2787 |
| 9 | 552064.3760 | 1070296.285 | 19 | 552002.365 | 1070105.397 |
| 10 | 552050.586 | 1070274.003 | 20 | 552063.073 | 1070145.677 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| ዘነበች ማሞ እና እሸቴ በላይነህ | መንገድ | ማስያስ የጠጠር ማምረቻ ቦታ | አፀደ ሀይሌ እሸቱ ተፈረደኝ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

