ማስታወቂያ

0
1

በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው ቤዛዊት ታክሲ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አባል የሆኑት 1. አቶ ጌትነት ካባ 2. አቶ ተሰማ ባለው 3. ወ/ሮ አልማዝ ተስፋየ 4. አቶ እስራኤል ሣህለ ተገኘ እና 5. አቶ ካሣሁን ደሴ የተባሉ የማህበሩ አባላት መኪና ከኦክሎክ ሞተርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለመግዛት ገንዘብ የቆጠባችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ በጠየቃችሁት መሰረት ለማህበሩ ቀሪ ክፍያ ከፍላችሁ መኪኖችን ገዝታችሁ እንድትወስዱ በተደጋጋሚ ብንጠይቅም ንብረቱን ባለመረከባችሁ የቆይታ ጊዜ ወይም ለፓርኪንግ ክፍያ እና ለባንክ ወለድ ወጭ ያለአግባብ ማህበሩን እየዳረገ ስለሆነ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ክፍያ ከፍላችሁ መኪኖችን የማትረከቡ ከሆነ በራሣችሁ ፈቃድ መኪኖችን እንደተዋችኋቸው ተቆጥሮ እነዚህን መኪኖች ለሌላ ግለሰብ የምናስተላልፍ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ቤዛዊት ታክሲ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here