ማስታወቂያ

0
42

ወንድማማችነት የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት በሚል ስያሜ የበጎ አድራጎት ድርጅት እንዲመዘገብ እና ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጥላቸው በማመልከቻ ጠይቀውናል፡፡ ስለሆነም የድርጅቱ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት መቃወሚያውን ይዘው ለሰሜን ጎጃም ዞን ፍትህ መምሪያ የሰነዶች መረጋገጥ ምዝገባና የሲቪል ማህበር ድርጅቶች ሆምላንድ 1ኛ ፎቅ ባለው የስራ ቦታ እንዲቀርቡ እያሣወቅን እስከተጠቀሰው  ቀን ድረስ ተቃውሞ ካላቀረቡ የድርጅቱን ስምና ሎጎ የምንመዘግብ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

የሰሜን ጎጃም ዞን ፍትሕ መምሪያ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here