ክፍት የሥራ መደብ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

0
58

ጎህ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ በህብረት ስራ ማህበራት የሰው ሀብት አስ/ልማት መምሪያ ቁጥር 59/2016 ለሁለገብ ዩኒየኑ በተፈቀደው የሥራ መደቦች መካከል ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት ስራ መደብ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ (በቋሚነት) ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

 

ፆታ —- አይለይም         እድሜ ከ18 እስከ 60 ዓመት         ደምወዝ  26,000 ብር እና የትራንስፖርት 500 ብር

 

ክፍት የሥራመደቡ መጠሪያ የሥ/መ/ደረጃ ብዛት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ የተፈቀደ የትምህርት ዝግጅት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
የግብርና ሜካናዜሽን እና ጋራዥ አገልግሎት ክፍል ሀላፊ XVIII 01 9/10 ዓመት ማስተር  ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጅነሪግ፣ ጀኔራል ሜካኒክ፣ አግሪካልቸራል ኢንጅነሪግ፣ እና አቻ የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት በግብርና ሜካናዜሽን ወይም በጋራዥ አገልግሎት ባለሙያነት ወይም ኃላፊነት የሰራ/ የሰራች

 

  • የቅጥር ሁኔታ ፡- ያልተወሰነ ጊዜ /በቋሚነት
  • የሥራ ቦታ ፡- ደ/ታቦር
  • የመመዝገቢያ ጊዜ፡- አመልካቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል ቀርበው ወይም በወኪላቸው መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የፈተና ቦታና ቀን፡- ምዝገባው ከተጠናቀቀ ከ01 የሥራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ደ/ታቦር ፀደይ ባንክ 1ኛ ፎቅ ይሰጣል፡፡
  • አመልካች የማስረጃውን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር የተከፈለበት መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ለሥራ መደቡ ዋስ/ተያዥ የሰው/የንብረት ሆኖ ለብር 250,000/ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡
  • አመልካች ለውድድሩ ለቃል ጥያቄ ለመመረጥ ከፁሁፉ ፈተና 90 በመቶ ቢያንስ 50 በመቶ ማስመዝገብና በአጠቃላይ ከ100ው ቢያንስ 50 በመቶ ማስመዝገብ አለበት/አለባት
  • በዚህ ማስታወቂያ ያልተገለፁ እና ስለቅጥር አፈፃፀም የተቀመጡ አሰራሮች በሥራ ላይ ባለው የህብረት ስራ ማህበራት የሰው ሀብት አስተዳደር እና ልማት መመሪያ 59/2016 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ አመልካች በፈተናው እለት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በሥልክ ቁጥር 058 441 13 36 /058 141 70 12 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጎህ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here