በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ እህሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቶችን የሚያሟሉ ሁሉም ጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ማንኛውንም ተጫራች የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉበትን መረጃና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት)፣ ተመዝጋቢ ሠርተፊኬት፤ በዘርፉ የታደስ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የምግብ እህሉን በአካል በማየት የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ ያላነሰ በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ እለት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን በቅ/ፅ/ቤቱ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አድራሻ ባ/ዳር ቀበሌ 16 ጉደር ዱቄት ፋብሪካ በስተጀርባ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 09 78 74 49 59 /09 82 21 21 20 መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት

