የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
49

ከኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ተበዳሪ የሆኑት አቶ አልማው ገድፍ አሰፋ እና ወ/ሮ ሃና ጌታነህ አላምረው የተበደሩትን ገንዘብ በውላቸው መሰረት መክፈል ስላልቻሉ ለብድሩ ዋስትና የሰጡትን ንብረት በጨረታ ተሽጦ ለሚፈለግባቸው እዳ መክፈያ እንዲውል ተወስኗል፡፡ ስለሆነም የተጠቀሱትን ንብረቶች መግዛት የምትፈልጉ በጨረታው ቦታ ቀንና ሰአት ተገኝታችሁ ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

ተ.ቁ የቤቱ ካርታ ቁጥር የይዞታው ስፋት በካ/ሜ           ቤቱ የሚገኝበት ቦታ      የጨረታ መነሻ ዋጋ የይዞታው

አይነት

ጨረታው

የሚካሄድበት

ቦታ

ቀን ሰአት
ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ ብር ሳንቲም
1 45/12 230 ደምበጫ ምእ/ጎጃ/ ዞን 01 1‚515‚730 21 ለመኖሪያ መያዣው በሚገኝበት ቦታ ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00
2 K/86874 165.0 ደ/ማርቆስ ደ/ማርቆስ ከ/አስ. 01 1‚781‚047 34 ለመኖሪያ መያዣው በሚገኝበት ቦታ ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00

 

  1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. በውክልና የሚጫረት ሰው በሚመለከተው የመንግስት አካል የጸደቀ ውክልና ዋናውንና ኮፒውን ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  3. ለጫረታ የቀረቡትን ንብረቶች ባንኩ በሚያዘጋጀው የጉብኝት ጊዜ ወይም ከጨረታው ቀን በፊት በማንኛውም ጊዜ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ማየት ይቻላል፡፡
  4. ማህበርን ወይም በህግ ሰውነት የተሰጠውን አካል ወክሎ መጫረት የምትፈልጉ ከማህበሩ ወይም ከላከው አካል ውክልና ይዛቸሁ መቅረብ አለባችሁ፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ዋጋውን ¼ኛውን በጥሬ ወይም በካሽ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ሲፒዩ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ጨረታውን ያሸነፈ ሰው ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በ15 ቀን መክፈል ያለበት ሲሆን፤ በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙትን ገንዘብ ወይም ሲፒዩ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  7. አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ በመያዣው ላይ ሌላ ጨረታ ይወጣበታል፡፡
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here