የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎ//ዞን ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ይከፈታል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 111 47 12 /058 111 03 97 በመደወል ወይም በፋክስ 058 111 00 54 በመላክ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ

