ማስታወቂያ

0
51

አጅቡክ የማእድን ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በምስራቅ ጎጃም ዞን ፣በደብረ ኤልያስ ወረዳ፣ ጓይ ቀበሌ፣  ልዩ ቦታው ጀጀብ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block1፡-1

No EASTING NORTHING
1 307620 1129221
2 307767 1129571
3 308002 1129559
4 307918 1129228
5 307766 1129083
6 307955 1128912
7 307494 1128819

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ባዶ ቦታ ባዶ ቦታ ጅጅብ ወንዝ ባዶ ቦታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (07) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here