ደጀና የማእድን ቁፋሮ ሃ/የተ/የግ/ ማህበር ወልቃይት ዞን፣ ሰቲት ሁመራ ወረዳ፣ ወልቃይት ቀበሌ ልዩ ቦታው ለምለም፣ማይዲማ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block1፡-1
| No | Easting | Northing |
| 1 | 366564 | 1526138 |
| 2 | 366531 | 152696 |
| 3 | 366368 | 1526266 |
| 4 | 366362 | 1526208 |
| ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምእራብ | በምስራቅ |
| 1 | ሽንጥሮ | ባሕላዊ የማእድን ቁፋሮ ሳይት | ክፍት | ሽንጥሮ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

