ተበጀ በለጠና ጓደኞቹ የማዕድን ቁፋሮ ማህበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በወልቃይት ወረዳ ለምለም ቀበሌ ልዩ ስሙ ፅልሙት ሩባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ምርት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው መሥራያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶቹ፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| NO | EASTING | NORTHING |
| 1 | 366055 | 1529415 |
| 2 | 366168 | 1529544 |
| 3 | 366239 | 1529584 |
| 4 | 366284 | 1529545 |
| 5 | 366248 | 1529478 |
| 6 | 366250 | 1529473 |
| 7 | 366158 | 1529392 |
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| ክፍት ቦታ | ክፍት(ባህላዊ የማዕድን ቁፋሮ ሳይት) | ክፍት | ክፍት |
አዋሳኝ ቦታዎች
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

