ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
51

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የ1 HZ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሎት 2. የKUN-25 ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሎት 3. የሪቮ ተሸከርካሪ፣ ሎት 4. የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሰር ) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት  የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ ጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት  በ11ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 273 01 34 /058 273 04 20 መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here