የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
2

በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሄርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አሳየ አይቸው (22) ሰዎች መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሳሽ በወ/ሮ የሽ አስረስ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ፤ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 ካርታ ቁጥር 467/08 በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ አስማረ ካሳሁን፣ በምስራቅ የልጅ ማር እንዲሁም በምእራብ ወርቅነህ ዘለቀ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው፤ መነሻ ዋጋው 3‚140‚000 (ሶስት ሚሊዬን አንድ መቶ አርባ ሽ ) ብር ሲሆን  መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም  ከጥቅምት 10/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 9/2019 ድረስ በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡00 ቤቶች በሚገኙበት ቦታ መጫረት የምትችሉ ሲሆን፤ አሸናፊው ¼ኛውን ወዲያውኑ በከፍ/ፍ/ቤት በፀደይ ባንክ አካውንት ገቢ እንዲያደርግ እና ቀሪውን በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ ያስፈልጋል ፡፡ ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መወዳዳር የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ  አዝዟል፡፡

የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here