የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀን 14/7/2018 ዓ/ም የተኝቶ ህክምና የህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የደ/ማ/ከ/አስ/ፍ/ቤት የፍታሀብሔር ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን በቁጥር የፍ/መ/ቁ/25289 በቀን 21/7/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ የጨረታ እግድ ትዕዛዝ የተሰጠን በመሆኑ የህግ ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ታግዶ የሚቆይ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

