ማስታወቂያ

0
21

የላሊበላ አካባቢዎች የሰብአዊ ርዳታ (LALIBELA humanitarian charity) በሚል ለመጠራት የፈለጉ የበጎ አድራጎት ማህበር በጽ/ቤታችን ማለትም በላስታ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት በስነዶች ጠበቆች፣ ማህበራት እና በጎ አድራጎት ደርጅቶች የስራ ሂደት ቀርበው በበጎ አድራጎት ማህበርነት ለመመዝገብ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ ስለሆነም የማህበሩንና አርማውን ለመመዝገብ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሪፖርት ካላደረጉ ማህበሩንና አርማውን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የላስታ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here