ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
54

ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል የግንባታ ለመስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. ህጋዊ ደረሰኝ ያላቸው፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የተማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ ሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ደረጃ 7 እና ከዚህ በላይ የሆኑ፡፡
  5. የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና ጥሩ ስነ-ምግባር ያላቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አዘዞ ጤና ጣቢያ ግዥ/ፋ/አስተ/ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከመጋቢት 28/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም በተዘጋጀው በጨረታ ሣጥን ከረፋዱ 3፡30 ታሽጉ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ መገኘት ካልቻሉ ጨረታው ሰዓቱን ጠብቆ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሃሳባቸውን አንድ ወጥ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ከፖስታውና ከእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ ይጠበቅባችኃል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ግዥ ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ነው፡፡
  10. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09 18 53 60 63 ወይም 09 18 81 89 45 ደውለው መጠየቅ ወይም አዘዞ ጤና ጣቢያ ግ/ፋ/ን/አስተ በመምጣት መረጃውን ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአዘዞ ጤና ጣቢያ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here