የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
39

አፈ/ከሳሽ በላይነሽ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አንሙት የኔነህ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ተሽለ አያና፣ በምዕራብ እስራኤል ጥላየ፣ በሰሜን አንሙት ወርቄ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘው በአንሙት የኔነህ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,380,048.16 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰማንያ ሺህ አርባ ስምንት ብር ከአስራ ስድስት ሳንቲም) ስለሚሸጥ ጨረታ ማስታወቂያ ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ማለትም ከመጋቢት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ግንቦት 02/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 እስከ 6፡30 ስለሚሸጥ ተጫራቾችም ከጨረታ ቀን በፊት የሚጫረተውን ንብረት መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በሲፒኦ አስይዘው በመቅረብ መጫረት ይችላሉ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here